Woye

በባጃጅ አገልግሎት ላይ የተጣለው እግድ ከዛሬ ጀምሮ ይነሳል

በባጃጅ አገልግሎት ላይ የተጣለው እግድ ከዛሬ ጀምሮ ይነሳል! በአዲስ አበባ በባጃጅ አገልግሎት ላይ የተጣለው እግድ ከዛሬ ጀምሮ እንደሚነሳ የትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል።

ቢሮው ትላንት በሰጠው መግለጫ የባጃጅ አገልግሎት ላይ የተጣለው እግድ ከዛሬ ቅዳሜ መጋቢት 8/2015 ጀምሮ እንደሚነሳ አስታውቋል።

የባጃጅ ተሽከርካሪዎች በየትኛውም ርቀት ከ5 ብር በላይ ማስከፈል እንደማይችሉ ቢሮው ገልጿል።

ቢሮው የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚመራበት መመሪያ መዘጋጀቱን ይፋ ማድረጉን ” ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ” ዘግቧል። 🚚 ይህን ያውቁ ኖሯል?

ወዬ ጭነት ትራንስፖርት

Other post

ክፍት የስራ ቦታ

ወዬ ጭነት ትራንስፖርት 🚚 ክፍት የስራ ቦታ! መደበኛ ወይም ተጨማሪ ስራ መስራት ለምትፈልጉ ባለአደራ አስደሳች ዜና ይዞሎት መጥቷል፡፡ ባለደራ 88-55 ደውለው ይመዝገቡ ስራ ይጀምሩ፡፡ ለመመዝገብ

Read More »

🚚‘ሎጅስቲክስ’ የሚለው ቃል…

🚚‘ሎጅስቲክስ’ የሚለው ቃል የመጣው ከፈረንሳይኛ ‘ሎገር‘ ከሚለው ቃል ሲሆን ትርጉሙም ‘ማከማቻ’ እንደማለት ነው።https://linktr.ee/woyetransportአሁን ላይ ሎጅስቲክስ ዕቃዎችን፣ መረጃዎችን እና ግብዓቶችን ከመነሻ ወደ መድረሻ ቦታ እንደ ደንበኞች

Read More »

🚚 ይህን ያውቁ ኖሯል?

https://linktr.ee/woyetransportየትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስተር የተቋቋመው በ 1962 ዓ/ም ነበር፡፡ ከ መስከረም 2011 ዓ/ም እስከ ታኀሣሥ 2015 ዓ/ም ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የ ሚኒስትረቱ መሪ በመሆን አገልግላለች

Read More »