Woye

🚚‘ሎጅስቲክስ’ የሚለው ቃል…

🚚‘ሎጅስቲክስ’ የሚለው ቃል የመጣው ከፈረንሳይኛ ‘ሎገር‘ ከሚለው ቃል ሲሆን ትርጉሙም ‘ማከማቻ’ እንደማለት ነው።
https://linktr.ee/woyetransport
አሁን ላይ ሎጅስቲክስ ዕቃዎችን፣ መረጃዎችን እና ግብዓቶችን ከመነሻ ወደ መድረሻ ቦታ እንደ ደንበኞች ፍላጎት የማጓጓዝ ሥርዓትን አጠቃሎ ያመላክታል።
የጭነት ትራንስፖርት ለሎጅስቲክስ መሰረት ሆኖ እያገለገለ ነው። ወዬ የጭነት ትራንስፖርት የእርሶን ጭነት ከመነሻው እስከ መድረሻው ያለምንም እንከን ያደርሳል!
☎️7380 ይደውሉ!
ወዬ…….ደርሷል❗️
ወዬ ጭነት ትራንስፖርት

ወዬ #ወዬየጭነትአገልግሎት
Transport_service

Woye transport

Other post

ክፍት የስራ ቦታ

ወዬ ጭነት ትራንስፖርት 🚚 ክፍት የስራ ቦታ! መደበኛ ወይም ተጨማሪ ስራ መስራት ለምትፈልጉ ባለአደራ አስደሳች ዜና ይዞሎት መጥቷል፡፡ ባለደራ 88-55 ደውለው ይመዝገቡ ስራ ይጀምሩ፡፡ ለመመዝገብ

Read More »

🚚 ይህን ያውቁ ኖሯል?

https://linktr.ee/woyetransportየትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስተር የተቋቋመው በ 1962 ዓ/ም ነበር፡፡ ከ መስከረም 2011 ዓ/ም እስከ ታኀሣሥ 2015 ዓ/ም ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የ ሚኒስትረቱ መሪ በመሆን አገልግላለች

Read More »