Woye

🚚የሎጂስቲክስ ኢንዱስትሪ ትልቁ የንግድ ዘርፍ

የሎጂስቲክስ ኢንዱስትሪ ትልቅ የንግድ ዘርፍ እንደሆነ ያውቁ ኖሯል?

የሎጂስቲክስ ኢንዱስትሪ ትልቅ የንግድ ዘርፍ እንደሆነ ያውቁ ኖሯል? በአሁን ሰዓት በአሜሪካ ከ9 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በሎጀስቲክ ኢንዱስትሪ የሚተዳደሩ ሲሆኑ፤ በየዓመቱም 300,000 በላይ ከሎጂስቲክስ ጋር የተገናኙ አዳዲስ ስራዎች ይፈጠራሉ።
እርሶስ ለምን የወዬ የጭነት ትራንስፖርት ቤተሰብ በመሆን የአገራችን የጭነት ትራንስፖርት ዘርፍ አካል አይሆኑም?
☎️7380 ይደውሉ!
ወዬ…….ደርሷል❗️
ወዬ ጭነት ትራንስፖርት

Logistics Service In Ethiopia

ወዬ #ወዬየጭነትአገልግሎት
Transport service
woyetransport #drivers #Call_7380 #ethiopia

Other post

ክፍት የስራ ቦታ

ወዬ ጭነት ትራንስፖርት 🚚 ክፍት የስራ ቦታ! መደበኛ ወይም ተጨማሪ ስራ መስራት ለምትፈልጉ ባለአደራ አስደሳች ዜና ይዞሎት መጥቷል፡፡ ባለደራ 88-55 ደውለው ይመዝገቡ ስራ ይጀምሩ፡፡ ለመመዝገብ

Read More »

🚚‘ሎጅስቲክስ’ የሚለው ቃል…

🚚‘ሎጅስቲክስ’ የሚለው ቃል የመጣው ከፈረንሳይኛ ‘ሎገር‘ ከሚለው ቃል ሲሆን ትርጉሙም ‘ማከማቻ’ እንደማለት ነው።https://linktr.ee/woyetransportአሁን ላይ ሎጅስቲክስ ዕቃዎችን፣ መረጃዎችን እና ግብዓቶችን ከመነሻ ወደ መድረሻ ቦታ እንደ ደንበኞች

Read More »

🚚 ይህን ያውቁ ኖሯል?

https://linktr.ee/woyetransportየትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስተር የተቋቋመው በ 1962 ዓ/ም ነበር፡፡ ከ መስከረም 2011 ዓ/ም እስከ ታኀሣሥ 2015 ዓ/ም ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ የ ሚኒስትረቱ መሪ በመሆን አገልግላለች

Read More »